Where to find advice and support over the Christmas period - in English, Tigrigna, Amharic and Arabic RETAS offices will be closed over the Christmas period from 24th until 3rd January. We will re-open on 4th January. See below important contact information if you need help.
Please click the link below for more information about services that you can access over the Christmas break Information in Arabic اشعار عيد الميلاد ورأس السنة الجديدة سيتم اغلاق مكتب ريتاس خلال فترة عيد الميلاد من تاريخ 24 ديسمبر حتى 3 يناير. سنعود للعمل في تاريخ 4 يناير. اذا كنت بحاجة الى مساعدة يمكن التواصل مع المؤسسات التالية:
Support to Asylum Seekers, Refugees and other Migrants over Christmas 2020 | Migration Partnership https://migrationpartnership.org.uk/christmas20/ نتمى لكم جميعا عيد ميلاد مجيد وسنة جديدة سعيدة فريق ريتاس Information in Tigrigna ሓበሬታ ኣብ ግዜ በዓል ልደትን ሓድሽ ዓመትን ብምኽንያት በዓላት ልደትን ሓድሽ ዓመትን፡ እንህቦ ናይ ሓገዝ ኣገልግሎታት ካብ ታሕሳስ 24 ክሳዕ ጥሪ 3 ደው ከምዝብል ብትሕትና ክንትሕብር ንፈቱ። ንቡር ኣገልግሎትና ድማ ዕለት 4 ጥሪ ክንጅምር ኢና። ኣብዚ ግዜ በዓላት ሓገዝ እንተደሊኹም ድማ፡ ዝስዕብ ኣገዳሲ ሓበሬታ ተመልከቱ።
https://migrationpartnership.org.uk/christmas20/ ርሑስ ቅንያት ልደትን ሓድሽ ዓመትን። ቤት-ጽሕፈት ሪታስ (RETAS Leeds). Information in Amharic የገና በአልን ምክንያት በማድረግ የRETAS ቢሮ ከታህሳስ 24 2020 እኤአ እስከ ጥር 3 2021እኤአ ዝግ ሆኖ ይቆያል። ጥር 4 2021እኤአ አንደገና ቢሮው የሚከፈት ሲሆን እስከዛው ድረሰ ግን እርዳታ የምትፈልጉ ከሆነ ከዚህ በታች ያሉትን ስልክ ቁጥሮች ተጠቀሙ። 1. ለጥገኝነት ጠያቂዎች፡ የገንዘብ እገዛ የምታገኙበት (Aspen Card)ከጠፋባችሁ በስልክ ቁጥር 0808 8010503 ለMigrant Help ደውሉ። 2. የቤት ዉስጥ ጥቃት በሚመለከት እርዳታ ለምትፈልጉ ወደ 01132460401 ደውሉ። 3.ቤት አልባ (homeless) ለሆናችሁ እና ጊዚያዊ መቆያ ለምትፈልጉ ወደ 07891273939 በመደወል ምክር እና እገዛ ልታገነኙ ትችላላችሁ። 4.ምግብ የምትፈልጉ ከሆነ በስልክ ቁጥር 01133805676 ወደ Gift Institution የሚባል ግብረ-ሰናይ ማሕበር ደውሉ። 5.ወረቀት ለተቀበላችሁ (Refugees) እና እርዳታ ለምትፈልጉ በስልክ ቁጥር 08081967272 ወደ Refugee Council ደውሉ። 6. ለዩንቨርሳል ክሬዲት (Universal Credit) አዲስ አመልካቾች በስልክ ቁጥር 0800 144 8 444 በመደወል በሰልክ ምክርና እርዳታ ታገኛላችሁ። ይህ አገልግሎት ታህሳስ 29-31 ክፍት ይሆናል። ለተጨማሪ መረጃ ከታች የሚገኘዉን ሊንክ በመጠቀም ልታገኙ ስለምትችሉት ተጨማሪ እርዳታ ማወቅ ትችላላችሁ። https://migrationpartnership.org.uk/christmas20/ መልካም የገና እና የአዲስ አመት በአል ይሁንላችሁ። (RETAS Leeds). migrationpartnership.org.uk/christmas20/
0 Comments
Leave a Reply. |
Blog StyleRETAS aims to encompass a wide range of perspectives by rotating the source of our blog pieces. Archives
December 2020
Categories |